እራሴን በመደበቅ ጌታዬን ለማድመቅ እቀናለሁ ሲል ባዳራሹ ውስጥ ለተሰበሰበው ሕዝብ አስተጋባ።አዳራሹም ባዶ ነበር።
Pages
»
እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.
Friday, 28 January 2011
Wednesday, 26 January 2011
Sunday, 16 January 2011
Friday, 14 January 2011
በሶ።በላ።በሶ በላ። በላ በሶ። በሶ ለበሰ። ለበሰ በሶ። በሶ ባንክ አስገባ።በበሶ ኮራ፤ሸለለ፤አቅራራ፤ኩራት ክብር ...ወዘተ ተሰማው።በሶ።በሶ አከማቸ።በሶ ጠጣ።በሶ አቀፈ።ቤቱን በበሶ ሰራ።በሶ በሰበሰ።በሶ ተደፋ።ያሳዝናል-የበሶ የሕይወት ታሪክ።በሶ።
Labels:
የብላቴናው ጥቅሶች
Thursday, 13 January 2011
አሳ።ባሕር።ሕይወት።
እኔ አሳ አይደለሁምን?
ውሃውስ ህይወቴ አይደለምን? ከውቅያኖሱ ቤቴ ከወጣሁ በአየር-ጥማት ታፍኜ -ጥቂት ተፍ ተፍ ብዬ ክንብል ማለቴ ነው እንጂ።
እንኳን ከውሃው ህይወቴ ወደ የብስ በረሃው ወጥቼ እንዲያዉም አዳኝ ወፎ ች አሰፍስፈው ይከታተሉኛል ሊውጡኝ።አንዳች የሰማይ ንስር ይዋጣቸው።
እኔ አሳ ሆኜ እንደምን በውሃ አፍራለሁ?
ውሃዬ ሕይወቴ ሆይ ይቅር ብለህ በውቅያኖሱ ግዛትህ አኑረኝ እልፋለም።
ክብር ለስምህ።
ውሃውስ ህይወቴ አይደለምን? ከውቅያኖሱ ቤቴ ከወጣሁ በአየር-ጥማት ታፍኜ -ጥቂት ተፍ ተፍ ብዬ ክንብል ማለቴ ነው እንጂ።
እንኳን ከውሃው ህይወቴ ወደ የብስ በረሃው ወጥቼ እንዲያዉም አዳኝ ወፎ ች አሰፍስፈው ይከታተሉኛል ሊውጡኝ።አንዳች የሰማይ ንስር ይዋጣቸው።
እኔ አሳ ሆኜ እንደምን በውሃ አፍራለሁ?
ውሃዬ ሕይወቴ ሆይ ይቅር ብለህ በውቅያኖሱ ግዛትህ አኑረኝ እልፋለም።
ክብር ለስምህ።
Labels:
የብላቴናው ጥቅሶች
Wednesday, 12 January 2011
everything.
The Lord knows everything about everyone and everything.
====
Post-quote thoughts:
It is a good idea to ask the Lord to check...
Labels:
የብላቴናው ጥቅሶች
Tuesday, 11 January 2011
Monday, 10 January 2011
Saturday, 1 January 2011
Subscribe to:
Posts
(
Atom
)