»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Friday, 29 June 2012

በጎልጎታ

በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።



ከአለማመን »በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከፍርሃት» »በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከጥርጥር »በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።

Image Source: www.colindye.com 


ከትዕቢት »በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከትምክህት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከርኩሰት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከፍትወት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከዝሙት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከስካር»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከዕብደት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከስንፈት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከውሸት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከነገረኛነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከዟዋሪነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከስራአልባነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከጠማማነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከጨለምተኛነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከግትርነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከአመጸኛነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከአዳሚነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ካሳዳሚነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከንፉግነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከአርፋጅነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከግዴለሽነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከሀሜተኛነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከዋልጌነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከብኩንነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከመዝባሪነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከዘራፊነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከራስወዳድነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከጠባብነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከጎጠኛነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከፌዘኛነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከቆሻሻነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከዝቅተኛነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከዕብሪተኛነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከተከራካሪነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከተሳዳቢነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከናቂነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከተናቂነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከነፍሰገዳይነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከሆዳምነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከገንዘባዊነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከአታላይነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከአጭበርባሪነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከጮሌነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከአስመሳይነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከግብዝነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከፈሪሳዊነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከጻሕፍትነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከምኞት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከመጎምጀት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከምቀኝነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከቅናት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከደካማነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከክፋት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከአመጸኛነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከዓለማዊነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከከንቱነት »በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ከስጋዊነት»በጎልጎታ የፈሰሰው  የደምህ ምንጭ  ነፍሴን ያንጻ።
ነፍሴን ያንጻት።

___________________

  • በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ። እንደ በጎች ትቅበዘበዙ ነበርና፥ አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ተመልሳችኋል።1ኛ የጴጥሮስ መልእክት፪፡፪፭
  • ... የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት1:7
  • የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል። ወደ ዕብራውያን 12፡24
  • በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ትንቢተ ኢሳይያስ 53-
___________________
ትሁት ማስታወሻ።

እንግዲህ ይህን ጽሁፍ በጥሞና አንብበው ከጨረሱ በኋላ "የእግዚአብሔር በግ የሆንከው ልቤን በፍቅርህ ያበስከው ጓዴ ኢየሱስ እስኪ ና የማዋይህ አለኝና" የሚለውን ጥንታዊ የአምልኮ መዝሙር ከኢንተርኔት ከተማ ፈልገው አፈላልገው እንዲያዳምጡ ተመኝተንልዎታል።

በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ

በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ::

-የጥንት መዝሙር።

Monday, 25 June 2012

Thursday, 14 June 2012

እግዚአብሔር ብርሃን ነውና በእርሱም ዘንድ ጨለማ አይገኝም።
God is Light and in Him there is no darkness.

እግዚአብሄር እጅጉን መልካም ነው -ከመታወቅም ይልቃል።የእግዚአብሔር ብርሃን ሕይወቴ ነው።
God is good beyond imaginations. The light of God is my life.

ጨለማን ማሸነፍ የሚችለው ብርሃን ብቻ ነው፤ስለዚህም ጨለማን ደመሰሰው።
Only the Light can defeat the darkness ,so He did destroy darkness.

ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው።በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በሕይወቴ ጥንት ፤በአሁን እና በሚመጣው ዘመን ፣ በስጋ፣ በነፍስ ፣ በመንፈሴ ውስጥ ሊሰለጥን የሚወድ ማናቸውንም የጨለማ ርዝራዥ እንዲያጠፋልኝ ስል ጌታ እግዚአብሔር አምላክን እማጸናለሁ።
Jesus CHRIST is The Son of God. In the NAME of Jesus Christ I ask God to destroy all darkness in my life –past, present ,futures ,body, soul, spirit.

እግዚአብሔር አምላክ እጅጉን ይወደኛልና በክርስቶስ ኢየሱስ ለዘለዓለም ከእግዚአብሔር ጋር ልኖር ዘንድ እወዳለሁ -እንዲሁም ጌታን እግዚአብሔርን ዘወትር ለማክበር አለብኝ ምስጋና።
I want to live with God through Jesus Christ forever because God loves me so much and I want to thank and praise God always, forever.


በክርስቶስ ኢየሱስ ስም እውነተኛው እና ሕያው ብርሃን ለቤተሰቦቼ፣ለቤተዘመዶቼ እና ለጓደኞቼ ሁሉ እንዲበራ እማጸናለሁ።
I pray in The Name of Jesus for all my families, relatives and friends-may The True Living Light shine upon them.

ጌታ ሆይ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን።
Lord, Thy Will Be Done on earth as it is in heaven.

አባት ሆይ ክብር ምስጋና ስለ ምህረት ቸርነትህ ለዘለዓለም ይሁን።
Thank You LORD for Your Love and for Your Goodness.

ያንተው ብላቴና ነኝ ጌታ ሆይ።
I am Your kid,Lord.