»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Lilley Kalkidan Tilhun: Her Very ቤስት Songs


ዘ ቬሪ ቤስት Songs of Lilly

“...ፍቅር መጀመሪያ መያዝ...   ከዚያ ሚቀጥለው ስቴፕ  ደግሞ  መነደፍ ነው ..ከዚያ ደግሞ  ወደ ...ማበድ ይቀጥላል   ... ያድጋል...” _______________________________________________

የሊሊ መዝሙሮች 
The very best songs of  Lilly otherwise known as Kalkidan Tilahun.
According to this blog.
_______________________
መዝሙር ሶስት : ርካታም ደስታም ሁሉ ነገር በኢየሱስ ውስጥ ነው ያለው....



________________________________________


*** 
የብሎጉ ማስታወሻ:
ከዚህ በላይ እና በታች የሚቋደሱት መልካም  መብል እና  አስካሪ መጠጥ አስመልክቶ::

በኢንተርኔት ከተማ ሳልፍ ደርሼ ነበር ከዩቲዩብ መንደር  
'ጹብ ድንቅ ቪዲዮ ኣፕሎድ ተደርጎ በማግኘቴ ሰማያዊት በሚባሉ ዩዘር 
ኢንተርቪው ይሉታል ወይስ መዝሙር የሚል ኣሳብ  በልቡናዬ ቢያድር  ሼር ኣደረኩት በብሎገር::

ምነው ምነው ጌታ ኢየሱስ ይክበር::
***
መዝሙር አንድ ፡ እየተቀራረብን እየተቀራረብን ሄድን እየተዋደደን...

...እንደማንኛውም ሰው ለእግዚአብሔር ፍቅር ነበረኝ ... እግዚአብሔርን ከምወድበት ፍቅር በላይ ለሃይማኖት የነበረኝ ፍቅር ይበልጥ ነበር ... ከቸርነቱ እና ከእግዚአብሔር ፍቅርና ምህረት የተነሳ ልቤ መሸነፍ ጀመረ ... ለዛ እውነት ... ከኢየሱስ ጋር ቀጥታ መገናኘት እንደሚቻል መንገዱን ኣወኩት ... ከዛች ቀን እና ሰዓት ጀምሮ ...የማይነገር ስጦታ... የኛ አቀባበል ሁኔታ ...ተረድቻለሁ ... ካለሱ ወደ እግዚአብሄር መግባት እንደማይቻል ...እየወደድከው ... እያፈቀርከው... ማንነቱ ፍቅር መሆኑ መሃሪ መሆኑ ባህሪው ... ከእንደዚህ አይነት አምላክ ጋር መወዳጀት የማይፈልግ ማነው ...

...በዚህ ምድር ላይ ማንም እንደ እርሱ ሊሆንልኝ እንደማይችል እያወኩኝ ስለመጣሁኝ በቃ እየተቀራረብን እየተቀራረብን  እየተቀራረብን ሄድን እየተዋደደን ማለት ነው ::
________________________________________ 
መዝሙር ሁለት ፥ የሚያሳርፍ የሚያረካ ...



...የኔ ምርጫ ኢየሱስ ነው  ኢየሱስ ለኔ  እኔን ሳይጎዳ  እኔ ያለሁበትን ነገር ሊያስረሳኝ ይችላል እኔን ሊያረካኝ ሊያጠግበኝ ይችላል ....... ለዘለዓለም ::

...ከድራግ እንደሚበልጥ...

...ማን ሕይወት ይሆነኝ ነበር ማን ጓደኛ ይሆነኝ ነበር...

ሕይወት የሚባል ነገር የለንም...

__________________



____________________________
ከሊሊ መዝሙሮች ሁሉ የሚበልጡ የቃልኪዳን መዝሙሮች  ፡አኮርዲንግ ፪ ዚስ ብሎገር::