Pages

የሔዋኔን መጽሐፍ ለማግኘት እሻለሁ።

ጽድቅና ኩነኔ በማንበብ ባይሆንም ካለማንበብ ማንበብ ሳይሻል አይቀርም።


ላያሌ ዓመታት የተለያዩ መንፈሳዊ ግጥሞችን፣ድራማዎችን፣የአርትነገረጥበብ ትዕይንቶችን እና ሌሎችም መንፈሳዊ የጥበብ ስራዎችን በጸጋው ግፊት እያዘጋጀ ፤ከአዋሳ እስከ ማንቸስተር ፣ 
ካዲሳባ እስከ ለንደን ምድር፣ከኤንጅልፋየር እስከ አማዞን ሰፈር፣
ከጸጋኤፍ ኤም እስከ ወንጌል ኔት ዶት ኮም አህጉር በመትነን ፤ በተለያዩ የብዕር ስሞች በመሰወር ፣
 በአማርኛም በፈረንጅኛም በጥቂቱ በመሞከር 
ሲያገለግለን የሰነበተው ደራሲው ዘመዳችን ልጅ ኤልያስ ይስሃቅ 
አውር ኦውን ብራዘር
አሁን ድሞ ከጥንትም ከዚም ዘመን ስራዎቹ እኩሌቶቹን  በማጨቅ፣ በ፩ በማሰር 
(ይመስገን ጌታ ይመስገን ዘላለም)  አዲስ መጽሐፍ ይዞልን ተከሰተ።
ጌታ ስሙ ለዘላለም ይክበር።
ይክበር ይከበር።
 ***

 

… እና ሌሎችም  ብርሃናማ ገጾች።
ደራሲ : ኤልያስ ይስሃቅ
አሳታሚ: ወንጌልኔት።

ይመስገን ዘላለም።
***
መጽሐፉን ለማግኘት »

No comments:

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።