Pages

Thank you

Thank you very much my friend for visiting this blog full of joy and luv.

I hope you have enjoyed the poems and parables and quotes and articles and all that.

በዚህ መጽሀፍ ቅዱሳዊ መንፈሳዊ ስርዓት ለምትካፈሉ ሁሉ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።

***



በዚሁ ግሩም አጋጣሚ  አናሄይም ካሊፎርኒያ የምትኖረው ተወዳጇ እህታችን ሩት ጥበበ ከዛሬ አሥር አመት - ሔዋኔ ገና በኤንጅል ፋየር ሰብዶሜይን  ከነበረበት ጊዜ -  ጀምሮ ላበረከተችው የሞራል እና የማቴሪያል ድጋፍ ብዙ በረከት ይብዛላት እላለሁ።

ደሞስ ቢሆን እላለሁ -ይህ ብሎግ የሚሉት ነገር መጽሐፍ ቢሆን ኖሮስ?መታሰቢያነቱ ለማን የሆነ ይሆን ነበር ?
እንዴ?መጠየቁ መጠርጠሩስ፡እጅግ ለምትወደኝ እና  ለምወዳት ለእናቴ ለወዘሮ አማረች አመጆ ነው እንጂ።

***

እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።-ወደ ዕብራውያን 6:10

God is not unjust; he will not forget your work and the love you have shown him as you have helped his people and continue to help them.-Hebrews 6:10

May the Grace and The Peace and The Mercy of The Lord be unto you and all of us.

Amen.