Pages

Saturday, 29 March 2014

ወዳጄ ልቤ

(ለእያንዳን ) 
አለ ፈጣሪ
የፍቅር ቀማሪ
የውበት ምትሀት ሰሪ
(ለእያንዳን ወዳጇ ልቧ
ይገኝላት ካጠገቧ) 

(ለእያንዳንዱ)
 አለ ፈጣሪ
የፍቅር ቀማሪ
የውበት ምትሀት ሰሪ
(ለእያንዳንዱ ወዳጁ ልቡ

ትገኝለት ካጠገቡ) 

No comments:

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።