Pages

Saturday, 28 September 2013

አልታጣሁም ከደጃፍህ ከቤትህ መቅደስ

አንተ ግን ታምነህ ታማኝ ሆነህ 
በዘመናት ሁሉ እኔን ደግፈህ ይዘህ
ይኸው አለሁኝ እስካሁን ድረስ
አልታጣሁም ከደጃፍህ ከቤትህ መቅደስ

ኦ ሃሌ ሉ ያ ምስጋናዬ ላንተ ይድረስ
ኦ ሃሌ ሉ ያ ምስጋናዬ ላንተ ይድረስ
...የሚል የጥንት ዘመን መዝሙር ትዝ አለኝ።እባክዎ ይበሉ ይቀጥሉ እርስዎ ይዘምሩ እንጂ። 

No comments:

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።