Pages

Sunday, 13 October 2013

ጥያቄ 22 እልም አለ ባቡሩ ሲል

ሀ.ተሳፋሪዎቹ ተመቻቸው ማለቱ ነው
ለ.መንገደኞቹ ባቡሩ በምን ፍጥነት ወዴት እንደሚሄድ ኣይታወቃቸውም ማለቱ ነው
ሐ.በበርም ባጥርም በመስኮትም ቢሆን ዘላችሁ ሕይወታችሁን አትርፉ ማለቱ ነው
መ.የወዲህኛው ዓለም የባቡር ጉዞ ተመችቶኛል አይጨቅጭቁኝ
ሠ.በባቡር ሄጀ አላውቅም
*
Apologies for dear readers as this was supposed to be posted on Saturdays,
not in a Sunday as per the announcement.

No comments:

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።