»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Saturday, 26 October 2013

የቤተዘመድ* ማስታወቂያ


______________
*ቤ ዘመድ ሲል እኮ በጌታ የሆኑ ፣ለጌታ የሆኑ፣ ከጌታ የሆኑ ፣እግዚአብሔርን የሚወዱ፡የሚፈሩ አማኞች ፤ውነተኞች (ውነተኛ ሳይሆኑ የተገኙ  እንደሆነ ፈጥነው ወየው ጌታ ሆይ እኔ የረከስኩ ነኝ ማረኝ እኔን የሚሉ ወዘተ  ክርስቲያኖችን ኩሉ ማለቱ  ነው እኮ።

(ምነው እርስዎ ያራዳ አማርኛ ብች ኑሯዋል እንዴ የሚናገሩት መንፈሳዊ አማርኛ አይችሉበትም እንዴ? ምነው ምነው)

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።