»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Monday 10 October 2011

Tesfaye Gabiso

"እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት

እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"

እስራቴን ቆርጠህ ቀንበሬን ሰብረሃል

ነፍሴ እንድታከብርህ ነጻ አውጥተኸኛል

ባርነት አበቃ ልጅ ነህ ብለኸኛል

በደምህ ቃልኪዳን ያንተ አድርገኸኛል

*

የተፍገመገመ ከውድቀት እንዲተርፍ

የደከመን ሁሉ በቃል እንድደግፍ

አንቃኝ በማለዳ ቀስቅሰኝ ከእንቅልፍ

ታማኝ ሎሌ አድርገኝ ልብን የሚያሳርፍ

*

ስንፍናዬን አርቅ በተግሳጽህ በትር

እንድተጋም እርዳኝ ከጸጋህ ዙፋን ስር

ኢየሱስ ያድናል ብዬ እንድመሰክር

ሕይወቴን ሙላልኝ በመስቀልህ ፍቅር

*

ጥበብ ለሌላቸው ለማያስተውሉ

ለተማሩም ሰዎች አውቀናል ለሚሉ

ወንጌሉን ልናገር እንዲድኑ አምነው

ለእነዚህ ሁሉ እዳዬ ትልቅ ነው

*

ወንጌል አይወሰን አይቆጠብ በክልል

እስከምድር ዳር ይሂድ ቃልህ ሳይከለከል

ለቅርቡም ለሩቁም ጽድቅህም ይታደል

የሱስን አግኝቶ ፍጥረት እሰይ ይበል።

___

አሜን።

___

You have no idea ,how I love and respect Tesfaye Gabiso. I grew up under his feet -meaning- listening to his songs. He doesn’t even know that I exist:- )I always had wished to be like him when I was a kid in my mother’s and father’s house ,almost three decades ago now, O’Lord, have you seen how time flies?

And this song "endetekebelikut mihiret" was my fav and is now and will be...."...esiraten koriteh keniberen sebirehal....nefise eniditakebireh ...nesta awutitehegnal....bedemih kal kidan yanite adirigehegnal..."

Pastor Gabiso is not only a singer-song writer, but also 'bale-kine'-a poet.

I solemnly suggest to those who closely know Tesfaye to create wikipedia and FB pages. If someone writes his bio/autography, it will be a treasure.

With love and the joy of the Lord, I have indeed dedicated the entire hewane poetry page for his remarkable spiritual contributions to faith in Jesus Christ in Ethiopia.Blessed be the Name of the Lord.

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።