Pages
Home
my pic
d-choir awassa
በረከተ -ኢትዮጵያ
Thank you
Need you
አለምልመው
እንግዳዬ ነዎት
የሚዲያ ጣቢያ
bless him purify him
ውበትህ
Support ወይም የእርስዎ አገልግሎት
ቡራኬ ለሕዝቦች ሁሉ
4ሚ
Amarech Amejo
፱፩
Yourቦታ
75
ኣዲሱ( ነባሩ) ባንዲራችን::
ወንጌልኔት ዶት ኮም እና ሔዋኔ ዶት ኔት
የሔዋኔን መጽሐፍ ለማግኘት እሻለሁ።
Contact Hewane.Net
ሬማ ማንቼ AIRWays
Contact Hewane.Net
»
እንደተቀበልኩት ምህረት
እንደቸርነትህ ብዛት
እንዳገለግልህ እርዳኝ
ጌታ ሆይ
ስጠኝ
የመንፈስን እሳት
"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ
ተስፋዬ ጋቢሶ
ይታወስ ዘንድ ወሰንን።
This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.
ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ የእግዚአብሔር ስም ቡሩክ ይሁን
።
Let the name of the LORD be praised, both now and forevermore።
-Psalm 113:2
Showing posts with label
ሰበር ዜና
.
Show all posts
Showing posts with label
ሰበር ዜና
.
Show all posts
Friday, 28 March 2014
ያገሪቱን ምርጥ ሙዚቃ ዘርፋ ላንተ ነው እንጂ ብላ ሰዋችለት።
(ይህን ዝርፊያ በጸዳ ብርሃን የከወነችው
የብላቴናው ወልደመለኮት
ታላቅ እህት
ፍቅርተ ወ
ል
ደመለኮት
ነች ሲል ዘጋቢያችን ዘግቧል።
ጌታ ይመስገን ስለዚህ ዝርፊያ።
ዘራፊውም አሜን ብሏል።)
Thursday, 26 December 2013
ይህ የመለኮት ልጆች የሚዲያ ጣቢያ ነው
ለመንግስት ስራ ፈቃደኛ በመሆን አገልግሎት ላበረከተችው ለእህተ ተስፋ በጌታ (ከሬማ ማንቸስተር ቸርች) እናመሰግናለን።
መንግስት ያክብርሽ ይባርክሽ።
ስፔስ እና በጎነት ባንድ ላይ ላባረከቱ ለሬማ ማንቼ ወንድሞች፣ እህቶች እና መሪዎች እናመሰግናለን።
ከዚህ ቀደምም መንግስትን ለማገልገል በየበኩላቸው አስተዋጽኦ ላበረከቱ ሁሉ እናመሰግናለን።
***
የመለኮት ልጆች የሚዲያ ጣቢያ ፕሮግራም ከዚህ ቀደም የት ተላልፏል?
ከሃያ መልካም አመታት በፊት በአዋሳ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን በ ዲ ኳየር ዓመታዊ በኣላት ላይ (በተለያየ መልኩ
ከጥቂት ዓመታት በፊት በሬማ ማንቸስተር ሚኒስትሪይ በዩናይትድ ኪንግደም።
በቅርብ ዘመን በለንደን በኪንግስ ክሮስ ዲስትሪክት በምትገኘው በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ህብረት ቤተክርስቲያን በዩናይትድ ኪንግደም።
በአሁን ዘመን በኢንተርኔት ከተማ በምትገኘው ማህበረ ምእመናን ።
በዲጂታል ዘመን በጸጋFM ፣በYouTube ...በFB ገጾች ...ወዘተ።
***
ለክብሩ ምስጋና። ክብር ለዘለዓለም ክብር ለስሙ።
___________________________________ *** *** ***
እኛም በክርስቶስ ፍጹም የሚሆን ሰውን ሁሉ እናቀርብ ዘንድ ሰውን ሁሉ እየገሠጽን ሰውንም ሁሉ በጥበብ ሁሉ እያስተማርን የምንሰብከው እርሱ ነው። -ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:28
___________________________________
*** *** ***
Tuesday, 19 November 2013
ሰበር ዜና
የሰው ዘር (ክርስቲያኖችንም ጨምሮ) ዋነኛ ጠላት ተደረሰበት ሲል ዘጋቢያችን ዘገበ።
እርሱም ኢጎ ይባላል ተብሏል።
Older Posts
Home
Subscribe to:
Posts ( Atom )