»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.
Showing posts with label Song of the Week. Show all posts
Showing posts with label Song of the Week. Show all posts

Sunday, 16 February 2014

አንተው ነህ

Hewane Luv & Life Gardens » Song of the Week »አልተወውም አልቀውም by Zema for Christ,and YouTubeChannel:LAEL LEVI - See more at: http://hewane.blogspot.co.uk/search/label/Song%20of%20the%20Week#sthash.OZ5E6RVU.dpuf
Hewane Luv & Life Gardens » Song of the Week »አልተወውም አልቀውም by Zema for Christ,and YouTubeChannel:LAEL LEVI - See more at: http://hewane.blogspot.co.uk/search/label/Song%20of%20the%20Week#sthash.OZ5E6RVU.dpuf
Hewane Luv & Life Gardens » Song of the Week »አልተወውም አልቀውም by Zema for Christ,and YouTubeChannel:LAEL LEVI - See more at: http://hewane.blogspot.co.uk/search/label/Song%20of%20the%20Week#sthash.OZ5E6RVU.dpuf
Hewane Luv & Life Gardens » Song of the Week »ማረፊያዬ  
ኑሮ መሮኝ ከፍቶኝ ስመለስ
ሆድ እየባሰኝ  እንባዬን ሳፈስ
ማረፊያዬ አንተው ነህ ኢየሱስ
ማረፊያዬ አንተው ነህ።
If you know whose song this is and the music/full lyrics – and where to find it ,please let us know. 
With luv ,from  Hewane Song of the Week Department.

(በዴፓርትመንታችን ይህ ግሩም ድንቅ የመጽናናት መዝሙር የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ (ጋሽ ስዩም የነበሩበት) ሳይሆን አይቀርም የሚል ጥርጥር አለ።አንድ ደግ ሰው ከጥርጥራችን ይገላገልን።)
 

Sunday, 2 February 2014

ነዉሬንም ሸፈነ

Hewane Luv & Life Gardens » Song of the Week »አልተወውም አልቀውም by Zema for Christ,and YouTubeChannel:LAEL LEVI

Sunday, 12 January 2014

...so good to me

Hewane Luv & Life Gardens » Song of the Week »HE brought Joy to my Soul,by Oslo Gospel Choir.

Sunday, 5 January 2014

ከሞት ያድናል ስምህ

Hewane Luv & Life Gardens » Song of the Week »ኢየሱስ ሆይ ከፍ ከፍ በል ልበልህ (ስዩም ገብረየስ (ሃ/አለቃ)

ኢየሱስ ሆይ ከፍ ከፍ በል ልበልህ
ጌታ ሆይ ክበር ተመስገን ልበልህ
ወደር የማይገኝልህ ከሞት ያድናል ስምህ /2/

To listen the whole song with WongelNet ,clicke here.

Sunday, 1 December 2013

There is no need pretending

Hewane Luv & Life Gardens » Song of the Week »Your Love [According to Psalm139]by Oslo Gospel Choir.

Sunday, 24 November 2013

በምድር ፡ ላለው ፡ ኑሮዬ ፡ ከዚህም ፡ በኋላ

Hewane Luv & Life Gardens » Song of the Week » ለነገዬ ፡ የምለው ፡ የለም ፡ ኢየሱስ ፡ ከአንተ ፡ 
በምድር ፡ ላለው ፡ ኑሮዬ ፡ ከዚህም ፡ በኋላ ለነፍሴ ፡ ባለ ፡ አደራ ፡ ዕድሌም ፡ ፈንታዬ  ሌላ ፡ መከታ ፡ የለኝም ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ ጌታ Ethiopian Classic by Zema4Christ

ተመስገን ፡ ጌታዬ ፡ ጥላ ፡ ከለላዬ

Sunday, 17 November 2013

Sunday, 10 November 2013

With His blood He has saved me

Hewane Luv & Life Gardens » Song of the Week »To God Be The Glory by Sissel & Oslo Gospel Choir.



How can I say thanks
For all the things you have done for me
Things so undeserved
Yet You gave to prove your love for me
And the voices of a million angels
Could not express my gratitude
All that I am and ever hope to be
I owe it all to Thee

To God be the glory, to God be the glory
To God be the glory,
For the things He has done
With His blood He has saved me
And with His power He has raised me
To God be the glory,
For the things He has done

Just let me live my life
And let it be pleasing Lord to Thee
And should I gain any praise
Let it go to Calvary

With His blood He has saved me
With His power He has raised me
To God be the glory
For the things He has done

To God be the glory, to God be the glory
To God be the glory,
For the things He has done
With His blood He has saved me
And with His power He has raised me
To God be the glory,
For the things He has done.

Sunday, 3 November 2013

Sunday, 27 October 2013

Sunday, 13 October 2013

Hewane Luv & Life Gardens » Song of the Week » እየተቀራረብን እየተቀራረብን ሄድን እየተዋደደን...በሊሊ ቃልኪዳን::

Sunday, 6 October 2013

Sunday, 29 September 2013

ጽኑ እግር ለሰጠኝ የማይንሸራተት ለናዝሬቱ ኢየሱስ እጥፍ ልስገድለት

Hewane Luv & Life Gardens » Song of the Week » አዳኜ ኢየሱስ ገናናው የእጄን ሠንሠለት በጠሰው በደረጀ ከበደ::

Sunday, 22 September 2013

Sunday, 15 September 2013

ቤቴስ ምንድነው ከጣሪያዬ በታች ኢየሱስ የገባው

Hewane Luv & Life Gardens » Song of the Week » ምህረት የበዛለት በዳግማዊ ጥላሁን::
ኧረ እኔ ማነኝ ቤቴስ ምንድነው 
ከጣሪያዬ በታች ኢየሱስ የገባው (2) 
ምህረት የበዛለት ፍቅር ይቅር ያለው 
ደሞ ያየ ቸርነቱን እንደኔ ያለ ማነው (2) ...

 (እኔማ) ሞተ ስባል ያለሁ 
(እኔማ) ጠፋ ስባል የቆምኩ
 (እኔማ) ምንም እንዳላየ
 (እኔማ) እንዴት ዝም እላለሁ
 (እኔማ) እኔማ ስላንተ
 (እኔማ) ለሀገር ለምድሩ
 (እኔማ) አልጠግብ አውርቼ 
(እኔማ) ምህረት አግኝቼ 

ምህረት የበዛለት... 

በምህረትህ ብዛት ቤትህ እገባለሁ 
አንተ ራርተህልኝ እኔም ሰው ሆኛለሁ (2)
 አቤቱ የወደቀውን እንዴት አየኸው
 አቤቱ የተረሳውን እንዴት አሰብከው 
ምህረትህ ምህረትህ እጅግ ብዙ ነው
 ፍቅርህ ፍቅርህ እጅግ ብዙ ነው (2) 

አቤቱ ታናሹን ሰው እንዴት አየኸው
 አቤቱ የተጠላውን እንዴት ወደድከው
 ምህረትህ ምህረትህ እጅግ ብዙ
 ነው ፍቅርህ ፍቅርህ እጅግ ብዙ ነው (2)

 (እኔማ) ያንን ዘመን ሳስብ 
(እኔማ) እንባ ይቀድመኛል
 (እኔማ) ሞት ሽረት ሆኖብኝ
 (እኔማ) ማን አለሁ ብሎኛል 
(እኔማ) ከበለሱም በታች
 (እኔማ) ድምፅህን መስማቴ 
(እኔማ) ያ ነው ሰው ያረገኝ
 (እኔማ) የመኖር ምክንያቴ

 ምህረት የበዛለት...
***

Sunday, 8 September 2013

ያስጨነቀኝ ያ ጨለማው አልፎ

Hewane Luv & Life Gardens» Song of the Week »አምላኬ ሆይ ባንተ ብርታት ባንተ ሃዘኔን እረሳሁ  ዳንኤል አምደሚካኤል