እኔ ሰማይን እና ምድርን በፈጠረ የተበላሸን በሚያስተካክል፣የተሰበረን በሚቀጥል፣የጠፋን በሚያገኝ በጌታ አምላክ አምናለሁ።
Pages
»
እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.
Showing posts with label የብላቴናው ጸሎት. Show all posts
Showing posts with label የብላቴናው ጸሎት. Show all posts
Monday, 7 March 2016
Sunday, 24 May 2015
ሙግቴን በመስቀል ሞት ተሟግቶ ላሸነፈልኝ ክብር ይሁን ለዘላለም።
ቅጣቴን የተቀጣህልኝ አበሳዬን ከእኔ ወሰድክልኝ ጌታ ተባረክልኝ።
-በኬፋ ሚደቅሳ
ክብር ለስሙ ይሁን።
-በኬፋ ሚደቅሳ
ክብር ለስሙ ይሁን።
Labels:
Irresistibly Spontaneous
,
Song of Months
,
ት ዝ አለኝ
,
ኦ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ።
,
የብላቴናው ጸሎት
Saturday, 22 March 2014
Song of Months 2: ይልቅ ብዙ አድክሜሃለሁ የትም እየቀረሁኝ
ለምን
ወደድከኝ አልልህም በእርግጥ ወደሀኛል
የፍቅርህ
መግለጫ ይሄ ነው ለኔ ተወግተሃል
አንተ
ለኔ የሆንከውን ያህል እኔ ላንተ አልሆንኩም
ምን
ያህል እንደሆን አላውቅም ለክቼ አላየሁም
ግን
አንድ ነገር አውቃለሁ
ስለወደድከኝ
ወድሃለሁ
ከእርግማን ስለዋጀኸኝ ሞተህ ሸክሜን ስለወሰድክ
ከእርግማን ስለዋጀኸኝ ሞተህ ሸክሜን ስለወሰድክ
በመንፈስ
ቅዱስ ስለሞላኸኝ ነፍሴን ስለባረክ
ጸጋህን
አብዝተህ ስለሰጠኸኝ ከቶም ስላልተውከኝ
ምን
ያህል እንደሆን አላውቅም ለክቼ አላየሁም
ግን
አንድ ነገር አውቃለሁ
ስለወደድከኝ
ወድሃለሁ
ደስ
ላሰኝህ እቀናለሁ በህይወቴ ላከብርህ
ሆኖም
ከቶ አልጠቀምኩህም ሁሌ ሳሳዝንህ
ይልቅ
ብዙ አድክሜሃለሁ የትም እየቀረሁኝ
ብዙ ስላላፈራሁ ኢየሱስ ከፍቶኝ አልቅሳለሁኝ
***
ክብር ለዘለዓለም ክብር ለስሙ።
Labels:
Song of Months
,
ት ዝ አለኝ
,
የብላቴናው ጸሎት
Thursday, 27 February 2014
ቅዱስ ሰማያዊ ሰው ሆይ አንድ ጊዜ በምህረትህ ማዳን አስበኝ።
Jesus Christ has all Power and Authority over all flesh ,life,time,space,energy whatsoever thing we can think of or name.
Labels:
Irresistibly Spontaneous
,
የብላቴናው ጸሎት
Wednesday, 1 January 2014
ኢየሱስጌታነዉ.
ተመስገን ጌታ ሆይ
ተመስገን ጌታ ሆይ
ተመስገን ጌታ ሆይ
እንደፈቃድህም ፍጹም እረፍትህን ፣ሰላምህን፣በረከትህን ኃይልህን ማዳንህንም ልየው ሳለሁ ባለም ላይ
ተመስገን ጌታ ሆይ።
ተመስገን ጌታ ሆይ
ተመስገን ጌታ ሆይ
እንደፈቃድህም ፍጹም እረፍትህን ፣ሰላምህን፣በረከትህን ኃይልህን ማዳንህንም ልየው ሳለሁ ባለም ላይ
ተመስገን ጌታ ሆይ።
Labels:
Irresistibly Spontaneous
,
የብላቴናው ጸሎት
Monday, 23 December 2013
ተመስገን ጌታ ሆይ።
ወደ እረፍት ማረፊያዎች በሰላም ስላደረስከን።
መሪያችን አንተው ነህ ሕያው አዛዣችን።
መሪያችን አንተው ነህ ሕያው አዛዣችን።
Labels:
Irresistibly Spontaneous
,
የብላቴናው ጸሎት
Monday, 16 December 2013
ወደ አንተ አስገስግሰኝ
ጌታ ሆይ ሕይወቴን ተረከብ በአዲሱም ዘመን በፈቃድህ የክብር መንገድ ምራኝ እስከለዘላለሙ።
አሜን።
Labels:
Irresistibly Spontaneous
,
የብላቴናው ጸሎት
Friday, 4 October 2013
Yidres Misiganaye
Getaye ena Amilake::
Hiyaw ena Mehari Geta Bebeteh befiteh behiwot enidinor silefekedeklegn Geta ameseginehalehu nefise lezelalem tibarikihalech,Geta Kiristos hoy wedeanite wedezelalem ekifeh tekebelegn::
Geta hoy yehen tselot le enate le Sr Amarech Amejo,le Abate le Ato Yisehak Aldada , le Ehite le Nafikot Yisehak Aldada endehum legudegnoche ena lebeteseb betzemedoch hulu tseleyikugn::
Be Kiristos Eyesus sem amen::

Friday, 30 August 2013
You ARE O LORD The One
God have mercy on me.
God forgive my horrible sins.
God deliver me from all evil.
God hear my prayers.
God have compassion on me.
O LORD God answer my prayers for His Love sake in His Holy Name, Amen.
God bless me with heavenly and earthly blessings.
God give health and wealth for my Mother Amarech Amejo Bijamo ,
and for my father Yisehak Aldada Atebo, and for my sister Nafikot Yisehak Aldada.
God be Praised and Blessed in me and my families and throughout our relatives in Jesus Christ Name ,Amen.
All Glory to God Almighty of Heaven and Earth ,of Abraham and Isaac and Jackob.
Amen.
Thank You Lord ,You are Good and Beautiful and Merciful.
You are Heaven, You are Paradise, Your are Life ,You are Peace, You are Joy.
You ARE O LORD The One.

Thursday, 29 August 2013
Precious LORD
Help me LORD, Precious LORD ,deliver me from all evil.In Jesus CHRIST Name,I pray.
ጌታ ሆይ አንተን ጊዜ እና ቦታ ሁኔታ አይወስንህም
አንተ ጌታ ሆይ ሥራህ ውብና ግሩም ድንቅ ነው ለዘለዓለም የታወቀ ነው
ጌታ ሆይ አንተን ጊዜ እና ቦታ ሁኔታ አይወስንህም
አንተ ጌታ ሆይ ሥራህ ውብና ግሩም ድንቅ ነው ለዘለዓለም የታወቀ ነው
Labels:
Irresistibly Spontaneous
,
የብላቴናው ጸሎት
Thursday, 22 August 2013
Tuesday, 20 August 2013
ኢየሱስ አዳንከኝ።
ኢየሱስ አዳንከኝ።
ኢየሱስ ወደድከኝ።
ኢየሱስ ታላቅ ነገር አደረክልኝ: ወደሰማይ መሳፈሪያ ቲኬት ገዛህልኝ
ምን እልሃለሁኝ።
ኢየሱስ ወደድከኝ።
ኢየሱስ ታላቅ ነገር አደረክልኝ: ወደሰማይ መሳፈሪያ ቲኬት ገዛህልኝ
ምን እልሃለሁኝ።
Labels:
የብላቴናው ጸሎት
Wednesday, 31 July 2013
fear -cast away
You O LORD can cast out fear ,doubt and unbelief from me , for it is written, "There is no fear in love; but perfect love casts out fear: because fear has to do with punishment. He that fears is not made perfect in love."
(1 John 4:18)
(1 John 4:18)
Labels:
የብላቴናው ጸሎት
Tuesday, 30 July 2013
የእግዚአብሔርን ምስጋና
በክርስቶስ ኢየሱስ ስም የእግዚአብሔርን ምስጋና ፍቅር ክብሩንም የሚገዳደር ማንም ምንም የትም እንዴትም ቢሆን - የእግዚአብሔር የክብሩ ምስጋና አውሎ ነፋስ ጠራርጎ ለዘለዓለም ያስወግደው ስል አምርሬ በበገና ጸለይኩ::
Labels:
የብላቴናው ጸሎት
Thursday, 25 July 2013
ባርክለት
ጌታ ሆይ ይህን ብላቴና ባርከው አለምልመው::
ውድ እናቱን ወይዘሮ አማረች አመጆ ቢጃሞን፣
ውድ አባቱን አቶ ይስሃቅ አልዳዳ አጤቦን፣
ውድ እህቱን ወይዘሪት ናፍቆት ይስሃቅ አልዳዳን ባርክለት::
ጌታ ሆይ ይህ ብላቴና በምህረትህ ብዛት፣በፈቃድህ ፍጥነት፣በፍቅርህም ጉልበት ስም ይጸልያል::
በሬማ ማንቸስተር ያሉ ወንድሞቹን እና እህቶቹን ባርክለት፣
በአዋሳ መካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ያሉ የ D ኳየር ልጆችን ባርክለት::
እንዲሁም ጌታ ሆይ ዘመድ አዝማዶቹን ፣ወዳጅ ጓደኞቹን ሁሉ ባርክለት::
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም::
አሜን::
ክብር ለኢየሱስ::ክብር ለስሙ::

Wednesday, 1 September 1999
ተመኘሁ
ጌታ ሆይ በአንተ ዘንድ ብዙ ስፍራዎች አሉ - እኔም ባሪያህ በእምነት መነጽር የዘላለም እረፍትን ለምለም ስፍራ አየሁ ፤ተመኘሁም።
***
ይህን ጸሎት/ስፍራ በሺ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ዘጠኝ አመተ ምህረት አከባቢ ጸለይኩኝ::ጸሎቱም/ስፍራውም ለተኩል ዘመን ጠፍቶብኝ ነበር:: እርሱም ደግሞ ማለት እኔ እራሴ ጠፍቼ ነበር:: ዛሬ ጌታ በምህረቱ ብዛት አገኘኝ::
(እንግዲ የጠፋችሁ ሁሉ ተገኙ እንጂ ጠፍታችሁ አትቅሩ- ጉዳት አለው::)

Subscribe to:
Posts
(
Atom
)