»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.
Showing posts with label Irresistibly Spontaneous. Show all posts
Showing posts with label Irresistibly Spontaneous. Show all posts

Saturday, 28 November 2015

ፍቅር አስደናቂ ነው።

የእናት ፍቅር አመላካችነት ያለው
የጌታ ፍቅር አስደናቂ ነው።

Sunday, 28 June 2015

What it is all about

I earnestly enquired on this day what sort of purpose my existence has, and it seemed to me proclaiming and promoting Love and Life, Peace and Truth, Joy and Grace, Love and Happiness, Of God.

Monday, 21 July 2014

ነገን የቀደምከው

በሰማይ በምድር በሁሉ ያለኸው እግዚአብሔር ተመስገን።
ከሁሉ የምትለይ ከሁሉ የምትበልጠው
ሁሉን የጀመርከው
ሁሉን ምትጨርሰው
ትናንትን ደግፈህ
ዛሬን አቁመህ
ነገን የቀደምከው
እግዚአብሔር ተመስገን።
ስምህ ይመስገን።
በስምህ ለሕዝቦችህ በጎ ነገር ይሁን።

Wednesday, 28 May 2014

ይገባዋል።

ክብር ይገባዋል፣ፍቅር ይገባዋል፣ሰላም ይገባዋል፣አለቅነት ይገባዋል፣ኃይል ይገባዋል፣ኃያልነት ይገባዋል፣ያለው ይገባዋል፣የሌለው ይገባዋል፣ሰማይ ይገባዋል፣ምድር ይገባዋል፣ትላንት ይገባዋል፣ነገ ይገባዋል፣ዛሬ ይገባዋል ሁሉ ኩሉ ይገባዋል።ይገባዋል።አሜን ይገባዋል።

Friday, 28 March 2014

ያገሪቱን ምርጥ ሙዚቃ ዘርፋ ላንተ ነው እንጂ ብላ ሰዋችለት።

(ይህን ዝርፊያ በጸዳ ብርሃን የከወነችው የብላቴናው ወልደመለኮት 
ታላቅ እህት 
ፍቅርተ ወደመለኮት 
ነች ሲል ዘጋቢያችን ዘግቧል። 
ጌታ ይመስገን ስለዚህ ዝርፊያ።
ዘራፊውም አሜን ብሏል።)

Thursday, 27 February 2014

Saturday, 15 February 2014

ወሰን የለውም

ተመስገን ጌታ አምላክ ሆይ ለታላቅነትህ ወሰን የለውም።
ለምህረት ፣ለክብርህ ፣ ለፍቅርህም ሁሉ ጭምር።

Tuesday, 11 February 2014

በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም እኖራለሁ።

እግዚአብሔር እረኛዬ ነው
የሚያሳጣኝም የለም
በለመለመ መስክ ያሳድረኛል
በእረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል
ነፍሴን መለሳት
ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ
በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ
አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም
በትርህና ምርኩዝህ እነርሱ ያጽናኑኛል
በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ
በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ
ጽዋዬም የተረፈ ነው
ቸርነትህና ምህረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል
በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም እኖራለሁ።

Monday, 3 February 2014

ስምክን ሳላነሳ መቸም መቸም

ስምክን ሳላነሳ መቸም መቸም ካፌ አይጠፋም
ውበትህን ላድንቅ አይቼ አልጠግብህም
-ከጥንት የኢትዮጵያ ምርጥ ሙዚቃ የተዘረፈ።(የሰዋ)

Monday, 13 January 2014

ተመስገን ዘላለም

ጌታ ሆይ ተመስገን ዘላለም።
          የሚመስልህ የለም።

Saturday, 4 January 2014

ተመስገን ጌታ ሆይ
ተመስገን ጌታ ሆይ
ተመስገን ጌታ ሆይ

Wednesday, 1 January 2014

ኢየሱስጌታነዉ.

ተመስገን ጌታ ሆይ
ተመስገን ጌታ ሆይ
ተመስገን ጌታ ሆይ
እንደፈቃድህም ፍጹም እረፍትህን ፣ሰላምህን፣በረከትህን ኃይልህን ማዳንህንም ልየው ሳለሁ ባለም ላይ
ተመስገን ጌታ ሆይ።

Dine

Dine, and so reign.

Monday, 23 December 2013

ተመስገን ጌታ ሆይ።

ወደ እረፍት ማረፊያዎች በሰላም ስላደረስከን።
መሪያችን አንተው ነህ ሕያው አዛዣችን።