Pages
»
እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.
Friday, 31 December 2010
ገንዘባዊነት
ገንዘባዊነት ሲል ሰይጣናዊነት፤አፈራዊነት ፤ጭቃዊነት፤ከንቷዊነት፤ባዷዊነት፤ጎስቋላዊነት፤ርካሻዊነት፤አለማዊነት፤ስጋዊነት፤ አረመኔያዊነት፤እምነትአልባዊነት፤ራስወዳዳዊነት...ወዘተ እና በመጨረሻም (ማለትም ደግሞ በመጀመሪያም )ሞታዊነት ማለቱ ነው።
Labels:
የብላቴናው ጥቅሶች
Wednesday, 29 December 2010
ታላቁ ገበሬ ሆይ እንኳን ደስ ያለህ።
መሬትን ዘርተሃልና።በመሬትም ላይ አፈርን አበቀልክ።በአፈርም ውስጥ ሰውን ተከልክ።በአፈሩ ሰው ውስጥም ቃልህን ዘራህ።በቃልህም ውስጥ ፍቅርህን አበቀልክ።በፍቅርህም ውስጥ የዘላለም ሕይወትን ዘራህ።በዘላለም ሕይወትም ውስጥ...
Labels:
የብላቴናው ጥቅሶች
Tuesday, 28 December 2010
ሰው ይውደም!።
***
(ምን አልባት ከላይ በተጠቀሰው ጥቅስ ምክንያት የሚደነግጥ ወይም የሚበሳጭ ከተነሳ በትህትና ወደ ማቴዎስ ወንጌል 16:1-27 እናመለክታለን።)
***
(ምን አልባት ከላይ በተጠቀሰው ጥቅስ ምክንያት የሚደነግጥ ወይም የሚበሳጭ ከተነሳ በትህትና ወደ ማቴዎስ ወንጌል 16:1-27 እናመለክታለን።)
Labels:
የብላቴናው ጥቅሶች
This is the Only Man in Town ,the Only God in Heaven-Jesus Christ, the Son of God.
Labels:
የብላቴናው ጥቅሶች
Saturday, 25 December 2010
Friday, 24 December 2010
Saturday, 18 December 2010
Thursday, 16 December 2010
Tuesday, 14 December 2010
Friday, 10 December 2010
Wednesday, 8 December 2010
Sunday, 5 December 2010
Subscribe to:
Posts
(
Atom
)