ጽድቅና ኩነኔ በማንበብ ባይሆንም ካለማንበብ ማንበብ ሳይሻል አይቀርም።
ላያሌ ዓመታት የተለያዩ መንፈሳዊ ግጥሞችን፣ድራማዎችን፣የአርትነገረጥበብ ትዕይንቶችን እና ሌሎችም መንፈሳዊ የጥበብ ስራዎችን በጸጋው ግፊት እያዘጋጀ ፤ከአዋሳ እስከ ማንቸስተር ፣
ካዲሳባ እስከ ለንደን ምድር፣ከኤንጅልፋየር እስከ አማዞን ሰፈር፣
ከጸጋኤፍ ኤም እስከ ወንጌል ኔት ዶት ኮም አህጉር በመትነን ፤ በተለያዩ የብዕር ስሞች በመሰወር ፣
ከጸጋኤፍ ኤም እስከ ወንጌል ኔት ዶት ኮም አህጉር በመትነን ፤ በተለያዩ የብዕር ስሞች በመሰወር ፣
በአማርኛም በፈረንጅኛም በጥቂቱ በመሞከር
ሲያገለግለን የሰነበተው ደራሲው ዘመዳችን ልጅ ኤልያስ ይስሃቅ
ሲያገለግለን የሰነበተው ደራሲው ዘመዳችን ልጅ ኤልያስ ይስሃቅ
አውር ኦውን ብራዘር ፤
አሁን ድሞ ከጥንትም ከዚም ዘመን ስራዎቹ እኩሌቶቹን
በማጨቅ፣ በ፩ በማሰር
(ይመስገን ጌታ ይመስገን ዘላለም) አዲስ መጽሐፍ ይዞልን ተከሰተ።
ጌታ ስሙ ለዘላለም ይክበር።
ይክበር ይከበር።
***
ሔ ዋ ኔ
… እና ሌሎችም
ብርሃናማ ገጾች።
ደራሲ : ኤልያስ ይስሃቅ
አሳታሚ: ወንጌልኔት።
No comments :
Post a Comment
Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።