»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Amarech Amejo


"የእግዚአብሔር በግ የሆንከው ልቤን በፍቅርህ ያበስከው ጓዴ ኢየሱስ እስኪ ና የማዋይህ አለኝና..."-አዲሱ ወርቁ
***
If a woman sacrifices her self a sacrifice for somebody - then she must have done it for her beloved one!

In this case she did it for her son.She must be my mother.

Thank you mother.

(Though mother knew not and not yet introduced to the world of the Internet [now she is, Glory to God (this article was written more than 10 years ago, brought from another website.)] -let it be for her dedication- and also for all  moms who are great. 

Glory to God.

በአዋሳ የጤና ጣቢያ ሰፊውን እና ውዱን የአዋሳን ሕዝብ ለረ...ጅም ዘመን በማገልገል ላይ የምትገኘው ውድ እናቴ ሲር አማረች አመጆ ።

በኢትዮጵያ ቃለሕይወት የወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን  የሕይወት እና የትውልድ ዘመን አባል።
(እኔ ልጇ ግን ኮብልዬ በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ አባል እና አገልጋይ ሆኜ ነው ያደኩት)


ክብር ለስሙ ይሁን 
ክብር ለዘለዓለም ክብር ለስሙ 
ለአዳኝነቱ።