»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

ወንጌልኔት ዶት ኮም እና ሔዋኔ ዶት ኔት

አትክልት ባበባ ማር ፍቅር ሰላም ወለላ

ላለፉት አያሌ ሳምንታት (እረ ወራት ነው እንጂ) ወንጌልኔት ዶት ኮም እና ሔዋኔ ዶት ኔት በመተባበር  "አትክልት ባበባ ማር ፍቅር ሰላም ወለላ፤ዘወትር ቅዳሜ ሲጠባ።" የተሰኘ ፕሮግራም ሲያቀርቡልን ነበር።

በዚህ የስነ ጽሁፍ ፕሮግራም ተባርከዋል ወይ ?

ይንገሩን እንጂ።ይጸልዩልን።

ከነዚህም አንዳንዶቹ በሔዋኔ መጽሀፍ ታትመዋል። መጽሀፉን መቀበል የእርስዎ ድርሻ ነው።

ይመስገን ዘላለም
እንደእርሱ እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም።
ይመስገን ዘላለም፣ይመስገን እልፋለም።
ይባረክ መንግስቱ።
***

ቅዳሜ 28/06/2014 የቀረበው ፕርግራም*:(Click on the image to view larger size)

ፕርግራም* ሲል ስነ ግጥም ማለቱ ነው በዚህ አገባብ።

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።