»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Wednesday, 1 September 1999

ተመኘሁ

ጌታ ሆይ በአንተ ዘንድ  ብዙ ስፍራዎች አሉ - እኔም ባሪያህ በእምነት መነጽር የዘላለም እረፍትን ለምለም ስፍራ አየሁ ፤ተመኘሁም።
***
ይህን ጸሎት/ስፍራ  በሺ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ዘጠኝ  አመተ ምህረት አከባቢ   ጸለይኩኝ::ጸሎቱም/ስፍራውም ለተኩል ዘመን ጠፍቶብኝ ነበር:: እርሱም ደግሞ ማለት እኔ እራሴ ጠፍቼ ነበር:: ዛሬ  ጌታ በምህረቱ ብዛት አገኘኝ::
 (እንግዲ የጠፋችሁ ሁሉ ተገኙ እንጂ ጠፍታችሁ አትቅሩ- ጉዳት አለው::)

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።