»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Sunday, 14 November 2010

Amharic problem?የአማርኛ ችግር አጋጠመዎትን?

i..If you can't see the Amharic text ,please ask Google.



የአማርኛ ችግር አጋጠመዎትን?
እኛ ሁላችን በዚህ አልፈናል እና በዚህ ይጽናኑ እርስዎም ያልፋሉና።ትንሽ ብቻ ጥረት ሙከራ ያድርጉ እንጂ።

Please kindly download free amharic fonts or seek assistance.


እኛም ሁላችን ደሞ በዚህ የአማርኛ ፎንት በኢንተርኔት ባለም ላይ መከራ የተቀበልን ሁሉ ያልፍንበትን ፤ የጨበጥናቸውን እና የምንከባከባቸውን ድሎች እናካፍል።

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።