ሰው ሁሉ ኑሮውን ለማሸነፍ (በኑሮ ተሸንፎአልና) ሲጣደፍ ከኑሮ ግብግብ እንደተጋጠመ የኑሮውን እኩሌታ በጦርነት የቀረውን በሽ ሽት ያሳልፋል- በኑሮ እንደተሸነፈ።ምን ይሻለናል ታዲያስ ብሎ የሚጠይቅ ይነሳ ይሆናል።እንዴ አለመኖር ነዋ!ኑሮን አታውቀኝም እኔም አላውቅህም አይቼህም አላውቅም ወደፊትም አላይህም ትላንት አንኳ ያየሁህ መስሎህ ይሆናል እንጂ እኔ አላውቅህም በማለት ኑሮን እራሱን ማበሳጨት እንዴ ምነው።እኛ ለኑሮ አንኖርም ኑሮ ለኛ እንጂ።ወፍ ሆነናላ ታዲያ።
ምነው።
እግዚአብሔር ይመስገን።
ምነው።
እግዚአብሔር ይመስገን።
No comments :
Post a Comment
Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።