»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Friday, 15 April 2011

በታላቁ የአምልኮ ጩኸት እንደባረክነው ሁሉ በታላቁ የዝምታው ሰላም ይባርከን ዘንድ አለውና

ክብር እና ምስጋና ጽድቅና ዙፋን ምህረት እና ቸርነት እልልታ ውዳሴ ጩኸት ሆታ ፉጨት በዓል እና ድምቀት ማኅሌት ዜማ ሙዚቃ ዳንስ እና ቅዳሴ ጭፈራ አክብሮት ዝማሬ ሽብሸባ ማሲንቆ በገና ጃዝ ጊታር ካንትሪና ሬጌ ብሉስ ሮክ n ሮል ኤንድ ኦል ዛት ያለው የሌለውም ዛሬ የሚመጣው የሚሆነው ይሆን ዘንድ ያለው ሁሉ ለንጋቱ ኮከብ ለሚያበራው ለታረደው የእግዚአብሔር በግ ይሁንለት ሙዚቃዊ-ቅኔ።

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።