»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Tuesday 18 October 2011

የጠፋውን መላሽ

ያበጠውን አስተንፋሽ፣ ድንጋያማውን ምድር አራሽ፣የሞተውን ቀስቃሽ፣ያነባውን አባሽ፣የወደቀውን አንሽ፣የታበየውን ከላሽ፣የተነሳበትን ደምሳሽ፣የጠፋውን መላሽ።



የተረሳ አስታዋሽ፣የደከመን አጋዥ፣የታመመን ፈዋሽ።


በአደጋም ጊዜ ፈጥኖ ደራሽ።

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።