»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Tuesday, 29 November 2011

መኖር አልቆብኝ ነበርና

መኖር አልቆብኝ ነበርና።

ነዳጁ ከዜሮ በታች እንደወረደበት ትሬንታ ኳትሮ መኪና።

መሀል ሃይ ዌይ ላይ ተዶልቼ የተቀረቀረ መኪና ጣዮች መጥተው ይጥሉኝ ይሻለኝ ይሆን ወይስ ወደሰማያት እንጋጥጬ ታምራት አይ ይሆን ወይ ላይኔ እያልሁ ነብሴ በጭንቀት የሕይወት ነዳጅ ለመሆን እየቃጣት በስቃይ ሲቃ በዜሮ ብላሽ እይወቴን ስትገፋ ክርስቶስ ኢየሱስ የሚባል የዘላለም ሕይወት ባለሀብት ከሰማየ ሰማያት ጃምቦ ጄቱን እያስጓራ ከባህር ወለል በታች አንዳች ክፉ ጥሻ ውስጥ ለተሰነቀረችው እይወቴ ነዳጁን ቢያንቆረቁርላት ጊዜ ትሬንታ ኳትሮዬ የስፖርት ኦቶሞቢል ሁና ሳታስጓራ አቧራ ሳታስነሳ እልም አለች አፈትልካ ጠፋች -በብርሃን ፍጥነት አምሳያ።

እንዴ ምነው?

ከንግዲህ መኖር ምን ይረባል ወንድሞች ሆይ?

ነው እንጂ ምስጋና ።

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።