በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከአለማመን »በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከፍርሃት» »በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከጥርጥር »በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።ከትምክህት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከርኩሰት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከፍትወት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከዝሙት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከስካር»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከዕብደት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከስንፈት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከውሸት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከነገረኛነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከዟዋሪነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከስራአልባነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከጠማማነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከጨለምተኛነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከግትርነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከአመጸኛነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከአዳሚነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ካሳዳሚነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከንፉግነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከአርፋጅነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከግዴለሽነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከሀሜተኛነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከዋልጌነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከብኩንነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከመዝባሪነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከዘራፊነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከራስወዳድነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከጠባብነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከጎጠኛነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከፌዘኛነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከቆሻሻነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከዝቅተኛነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከዕብሪተኛነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከተከራካሪነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከተሳዳቢነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከናቂነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከተናቂነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከነፍሰገዳይነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከሆዳምነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከገንዘባዊነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከአታላይነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከአጭበርባሪነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከጮሌነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከአስመሳይነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከግብዝነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከፈሪሳዊነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከጻሕፍትነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከምኞት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከመጎምጀት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከምቀኝነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከቅናት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከደካማነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከክፋት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከአመጸኛነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከዓለማዊነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከከንቱነት »በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ከስጋዊነት»በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻ።
ነፍሴን ያንጻት።
___________________
- በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ። እንደ በጎች ትቅበዘበዙ ነበርና፥ አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ተመልሳችኋል።1ኛ የጴጥሮስ መልእክት፪፡፪፭
- ... የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት1:7
- የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል። ወደ ዕብራውያን 12፡24
- በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ትንቢተ ኢሳይያስ 53-
ትሁት ማስታወሻ።
እንግዲህ ይህን ጽሁፍ በጥሞና አንብበው ከጨረሱ በኋላ "የእግዚአብሔር በግ የሆንከው ልቤን በፍቅርህ ያበስከው ጓዴ ኢየሱስ እስኪ ና የማዋይህ አለኝና" የሚለውን ጥንታዊ የአምልኮ መዝሙር ከኢንተርኔት ከተማ ፈልገው አፈላልገው እንዲያዳምጡ ተመኝተንልዎታል።
No comments :
Post a Comment
Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።