»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Thursday, 14 June 2012

እግዚአብሔር ብርሃን ነውና በእርሱም ዘንድ ጨለማ አይገኝም።
God is Light and in Him there is no darkness.

እግዚአብሄር እጅጉን መልካም ነው -ከመታወቅም ይልቃል።የእግዚአብሔር ብርሃን ሕይወቴ ነው።
God is good beyond imaginations. The light of God is my life.

ጨለማን ማሸነፍ የሚችለው ብርሃን ብቻ ነው፤ስለዚህም ጨለማን ደመሰሰው።
Only the Light can defeat the darkness ,so He did destroy darkness.

ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው።በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በሕይወቴ ጥንት ፤በአሁን እና በሚመጣው ዘመን ፣ በስጋ፣ በነፍስ ፣ በመንፈሴ ውስጥ ሊሰለጥን የሚወድ ማናቸውንም የጨለማ ርዝራዥ እንዲያጠፋልኝ ስል ጌታ እግዚአብሔር አምላክን እማጸናለሁ።
Jesus CHRIST is The Son of God. In the NAME of Jesus Christ I ask God to destroy all darkness in my life –past, present ,futures ,body, soul, spirit.

እግዚአብሔር አምላክ እጅጉን ይወደኛልና በክርስቶስ ኢየሱስ ለዘለዓለም ከእግዚአብሔር ጋር ልኖር ዘንድ እወዳለሁ -እንዲሁም ጌታን እግዚአብሔርን ዘወትር ለማክበር አለብኝ ምስጋና።
I want to live with God through Jesus Christ forever because God loves me so much and I want to thank and praise God always, forever.


በክርስቶስ ኢየሱስ ስም እውነተኛው እና ሕያው ብርሃን ለቤተሰቦቼ፣ለቤተዘመዶቼ እና ለጓደኞቼ ሁሉ እንዲበራ እማጸናለሁ።
I pray in The Name of Jesus for all my families, relatives and friends-may The True Living Light shine upon them.

ጌታ ሆይ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን።
Lord, Thy Will Be Done on earth as it is in heaven.

አባት ሆይ ክብር ምስጋና ስለ ምህረት ቸርነትህ ለዘለዓለም ይሁን።
Thank You LORD for Your Love and for Your Goodness.

ያንተው ብላቴና ነኝ ጌታ ሆይ።
I am Your kid,Lord.

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።