»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Tuesday, 28 August 2012

ሁሉን በሁሉ

ክብር ለስምህ ጌታ ሆይ አንተ ሁሉን ትችላለህ ፣አንተ ሁሉን ታውቃለህ ፣አንተ በሁሉ ስፍራ አለህ ፣አንተ የሁሉ ባለቤት ነህ።
ጌታ ሆይ በስምህ  ፈቃድ ሰላምህ እና ምህረትህ ለእኛ ለምትወደን ሕዝቦችህ ይሁንልን።በኢየሱስ ክርስቶስ ስም።
አሜን።

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።