»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Sunday, 9 September 2012

የፍቅር ብርታት ብዛት

 ...ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናልና ከሁሉ በፊት እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ።-1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 4:8
 ጥል ክርክርን ታስነሣለች፤ ፍቅር ግን ኃጢአትን ሁሉ ትከድናለች።-መጽሐፈ ምሳሌ10:12
And above all things have fervent love among yourselves: for love shall cover a multitude of sins.-1 Peter 4:8
Hatred stirs up dissension, but love covers over all wrongs.-Proverbs 10:12

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።