»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Tuesday, 11 June 2013

ጥያቄ 4 አገልጋይ የሆንኩት

ሀ.ለመታየት ነው
ለ.ጥቅማጥቅሞች ፈልጌ ነው
ሐ.የማገለግልበት በር ስለተከፈትልኝ ነው
መ.በውነቱ ለምን እንደማገለግል አላውቅም
ሠ.መክሊት መቅበር ያስቀጣል ብዬ ነው
ረ.እግዚአብሔር ጠርቶኝ ሠዎችም ተቀብለውኝ ነው
ሰ.ሁሉም
ሸ.ለ፤ ሀ እና ረ
ቀ.ሐ፤ሠ እና ረ
በ.ይለፈኝ

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።