»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Friday, 21 June 2013

ቡራኬ ለሕዝቦች ሁሉ

›› ለእግዚአብሔር አምላክ ልጁም ለኢየሱስ ክርስቶስ  አጋዣችንና ወደ እውነት ሁሉ መሪያችን ለሆነው ለጌታ መንፈስ ቅዱስም ክብር ይሁን::

ሕዝቦች ሁሉ ‹‹አሜን››ይላሉ::


›› አንድ እግራችን ቤተክርስቶስ ውስጥ አንድ እግራችን በድቅዱ ጨለማ(በዓለም ውስጥየተንሸራተተብን ሁላችን በጌታ ስም እግራችን ወደ ሰላም ሕይወት ጤና ቤት ይመለስልን::

ሕዝቦች ሁሉ ‹‹አሜን››ይላሉ::
 ›› Klick Here to read more Burake Menfesawi Selamawi::

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።