»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Sunday, 9 June 2013

ንጉሴ ...

...ነህ አንተ ለዘላለም 
ካንተ ሌላ ሌላ የማመልከው የለም ::
- የሚል የጥንት ዘመን መዝሙር ትዝ አለኝ።እባክዎ ይበሉ ይቀጥሉ እርስዎ ይዘምሩ እንጂ።

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።