»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Thursday, 11 July 2013

ከሕይወት እንደሚበልጥ

ሕይወት እንደሚበልጥ  ከመኖር
ከሕይወትም እንደሚበልጥ ጌታ እግዚአብሔር
ዛሬ ገና ተረዳሁ::

እገረማለሁ
ተገርሜያለሁ
እገረም ዘንድ አለሁ::

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።