»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Thursday, 25 July 2013

ባርክለት

ጌታ ሆይ ይህን ብላቴና ባርከው አለምልመው::
ውድ እናቱን ወይዘሮ አማረች አመጆ ቢጃሞን፣
ውድ አባቱን አቶ ይስሃቅ አልዳዳ አጤቦን፣
ውድ እህቱን ወይዘሪት ናፍቆት ይስሃቅ አልዳዳን ባርክለት::

ጌታ ሆይ ይህ ብላቴና በምህረትህ ብዛት፣በፈቃድህ ፍጥነት፣በፍቅርህም ጉልበት ስም ይጸልያል::

በሬማ ማንቸስተር ያሉ ወንድሞቹን እና እህቶቹን ባርክለት፣
በአዋሳ መካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ያሉ የ D ኳየር ልጆችን ባርክለት::

እንዲሁም ጌታ ሆይ ዘመድ አዝማዶቹን ፣ወዳጅ ጓደኞቹን ሁሉ ባርክለት::

በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም::
አሜን::
ክብር ለኢየሱስ::ክብር ለስሙ::

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።