እግዚአብሔር አምላክ እጅጉን መልካም ነው::
እኛም መልካምነቱ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ደረስን::
(ባይሆንስ ኖሮ እንኳ ስሙን ለመጥራት የሚበቃ ፤ በሕይወትም ለመገኘት የሚገባው ማንም የትም የለም )
ወንድሞች ሁሉ ይህን አስጠንቅቀን ልናውቅ ይገባል::
ክብር ለስሙ ይሁን ስለብዙ ምህረት ቸርነቱ::
እኛም መልካምነቱ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ደረስን::
(ባይሆንስ ኖሮ እንኳ ስሙን ለመጥራት የሚበቃ ፤ በሕይወትም ለመገኘት የሚገባው ማንም የትም የለም )
ወንድሞች ሁሉ ይህን አስጠንቅቀን ልናውቅ ይገባል::
ክብር ለስሙ ይሁን ስለብዙ ምህረት ቸርነቱ::
No comments :
Post a Comment
Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።