»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Tuesday, 27 August 2013

ኤልሻዳይ

ጌታ ኤልሻዳይ።
ጌታ አዶናይ።
ጌታ ሁሉን ቻይ።
ጌታ የሌለው መሳይ።
ጌታ የሌለው ከልካይ።
ጌታ የሚኖር በሰማይ።
ጌታ ለሰማዩም ሰማይ።
ጌታ ለጸሐይም ጸሐይ።
ጌታ ኤልሻዳይ።

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።