»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Saturday, 7 September 2013

ጥያቄ 21.ሞት :

ሀ.አለ ለካስ ረስቼው ነበር
ለ.አታሳስቡኝ
ሐ.ያስፈራኛል
መ.ክርስቶስ ኢየሱስ ሞቴን ሞተልኝ፤ተነሳልኝም።ሕይወቴን እሠጠዋለሁ።ሠጥቸዋለሁም።
ሠ.ሞት የለም
ረ.ካልሞትኩ አላምንም
ሰ.ከሞት ባሻገር ያለው የክርስቶስ ኢየሱስ አገር ይናፍቀኛል
ሸ.ለ እና ረ
ቀ.መ እና ሠ
በ.ፈራሁ
ተ.መ እና ሰ

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።