ውድ ዘመዶች ፤ሠላም ለእናንተ።
"ሶንግ ኦፍ ዘ ዊክ" የተሰኘ ዓምድ መክፈታችንን በትህትና እንገልጣለን - ዘወትር እሁድ ረፋዱ ላይ።
በእነዚህ መዝሙሮች ተሳፍረው ስለምን ሳምንቱን አይቀዝፉም ?
ከኢንተርኔት ዓለም በምናገኛቸውና እኛ በተባረክንባቸው፣በተጽናናንባቸው እና ጌታንም ባመሰገንባቸው መዝሙሮች እርስዎ ደግሞ ተካፋይ እንዲሆኑ በማለት ነው እንጂ።
ኦፍ ኮርስ እግረመንገድዎን በሌሎችም መዝሙሮች እየተባረኩ እየተጽናኑ ወንጌልንም ሼር እያደረጉ ነውና።
"Your Quick Eazy Menu ሀ" በተሰኘው መምሪያ(ሜኑ)ያገኙታል - ዘወትር እሁድ ረፋዱ ላይ።

-አትክልት ነጋዴው ዘመድዎ ነኝ ከሔዋኔ ወልደመለኮት ጋርደንስ።
ይመስገን ክብር ለስሙ -ለእውነተኛው ሕያው አምላክ እና አባት።
________________________________
*ማስጠንቀቂያ
ቤተሰብ ወይም ቤተዘመድ ሲል ወገኖች ፣ክርስቲያኖች፣አማኞች ማለቱ ነው።አንዳንዶች እስከ አሁን ድረስ ምድራዊ አማርኛ ብቻ ነው የሚናገሩትም የሚሰሙት።በክርስቶስ እልፍ ያልን እንደሆን ግን መንፈሳዊ አማርኛ መናገርም ማዳመጠም እንችላለን።
No comments :
Post a Comment
Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።