፸ሺህ ደረሰልን ።
(ሎተሪ እንዳይመስልዎት (ወይ ዕቁብ ))
አንድ ሚስጥር እንነግርዎታለን ፡ ከኛ ለእርስዎ።
ለቁጥር በቁጥር ስለ ቁጥር አልተንቀሳቀስንም ።
ዳሩ ግን ቁጥር በራሱ ጊዜ ቆጥሮ ፸ሺ ከደረሰ ዘንድ መቶ ሺ ሞልቶ ሊያስገርመን ምን ቀረው።
የሰራነውን ስራ ሰዎች አይተው ተቀብለው ሲጠቀሙበት የጌታም ስም ሲከብርበት ማየት እጅጉን ደስ ያሰኛል ለማለት ነው።
መንፈሳዊ አገልግሎት ወይም ኑሮ ከምድራዊው (ዓለማዊ ) ያኗኗር ዘይቤ እጅጉን ይለያል ፤ ለምሳሌ በእንቅስቃሴዎት ሰውን አይተው በሰው ታይተው ለሰው ታይተው ሳይሆን ጌታን አይተው ለጌታ ታይተው ነው።
70,000 የደረሰው የዌብሎጋችን ጎብኚዎች ቁጥር ነው እንጂ።
ጌታ ይመስገን ክብር ለዘላለም ክብር ለስሙ ይሁን።
No comments :
Post a Comment
Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።