ለመንግስት ስራ ፈቃደኛ በመሆን አገልግሎት ላበረከተችው ለእህተ ተስፋ በጌታ (ከሬማ ማንቸስተር ቸርች) እናመሰግናለን።
መንግስት ያክብርሽ ይባርክሽ።
ስፔስ እና በጎነት ባንድ ላይ ላባረከቱ ለሬማ ማንቼ ወንድሞች፣ እህቶች እና መሪዎች እናመሰግናለን።
ከዚህ ቀደምም መንግስትን ለማገልገል በየበኩላቸው አስተዋጽኦ ላበረከቱ ሁሉ እናመሰግናለን።
***
የመለኮት ልጆች የሚዲያ ጣቢያ ፕሮግራም ከዚህ ቀደም የት ተላልፏል?
- ከሃያ መልካም አመታት በፊት በአዋሳ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን በ ዲ ኳየር ዓመታዊ በኣላት ላይ (በተለያየ መልኩ
- ከጥቂት ዓመታት በፊት በሬማ ማንቸስተር ሚኒስትሪይ በዩናይትድ ኪንግደም።
- በቅርብ ዘመን በለንደን በኪንግስ ክሮስ ዲስትሪክት በምትገኘው በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ህብረት ቤተክርስቲያን በዩናይትድ ኪንግደም።
- በአሁን ዘመን በኢንተርኔት ከተማ በምትገኘው ማህበረ ምእመናን ።
- በዲጂታል ዘመን በጸጋFM ፣በYouTube ...በFB ገጾች ...ወዘተ።
***
ለክብሩ ምስጋና። ክብር ለዘለዓለም ክብር ለስሙ።
እኛም በክርስቶስ ፍጹም የሚሆን ሰውን ሁሉ እናቀርብ ዘንድ ሰውን ሁሉ እየገሠጽን ሰውንም ሁሉ በጥበብ ሁሉ እያስተማርን የምንሰብከው እርሱ ነው። -ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:28 ___________________________________
*** *** ***
No comments :
Post a Comment
Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።