የሚጤስ ጧፌን አላጠፋህም
ቅጥቅጥ ሸንበቆዬን ከቶ አልሰበርክም
ምህረትህ ለኔ እጅጉን በዝቷል
የማዳን ክንድህን አይኔ አይቶታል
ክበር ተመስገን ክበር ተመስገን
ክበር ተመስገን ዘላለም
እንዳንተ ያለ የለም
ቅጥቅጥ ሸንበቆዬን ከቶ አልሰበርክም
ምህረትህ ለኔ እጅጉን በዝቷል
የማዳን ክንድህን አይኔ አይቶታል
ክበር ተመስገን ክበር ተመስገን
ክበር ተመስገን ዘላለም
እንዳንተ ያለ የለም
የሚል የጥንት ዘመን መዝሙር ትዝ አለኝ።እባክዎ ይበሉ ይቀጥሉ እርስዎ ይዘምሩ እንጂ።
No comments :
Post a Comment
Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።