»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Wednesday 9 April 2014

ገና ፡ ድል ፡ ያደርጋል

ወንጌላችን ፡ ገና ፡ ድል ፡ ያደርጋል
የእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ገና ፡ ዓለምን ፡ ያዞራል
በአራቱም ፡ ማዕዘን ፡ ይዳረሳል
ሁሉን ፡ ይለውጣል ፡ ያሽንፋል

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።