»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Monday 21 July 2014

ነገን የቀደምከው

በሰማይ በምድር በሁሉ ያለኸው እግዚአብሔር ተመስገን።
ከሁሉ የምትለይ ከሁሉ የምትበልጠው
ሁሉን የጀመርከው
ሁሉን ምትጨርሰው
ትናንትን ደግፈህ
ዛሬን አቁመህ
ነገን የቀደምከው
እግዚአብሔር ተመስገን።
ስምህ ይመስገን።
በስምህ ለሕዝቦችህ በጎ ነገር ይሁን።

1 comment :

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።