»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Monday, 25 August 2014

ማን ይረዳኛል

ምንም ገንዘብ ባይኖረኝም፣ ብዙ ገንዘብ ቢኖረኝም፣ ማንም ሰው ባይኖረኝም ሁሉ ሰው ቢኖረኝም፣ ዕውቀት ባይኖረኝም ብዙ ዕውቀት ቢኖረኝም፣ ጠባይ ባይኖረኝም ጥሩ ፀባይ ቢኖረኝም እንዲያው በደፈናው ምንም ወይም ማንም ሊረዳኝ አይችልም።

እግዚአብሔር ግን ሊረዳኝ ይችላል-ስለዚህ እግዚአብሔር ብቻ ይረዳኛል። 

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።