»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Thursday, 13 November 2014

...ኣዲስ ሰው አድርጎ ይለውጥሃል።



"የጉስቁልና ዘመን ያልፍና ችግር ስቃይ ይታሰብና ጌታ ዳግመኛ ይጎበኝሃል አዲስ ሰው አድርጎ ይለውጥሃል" የተሰኘውን የተስፋዬ ጋቢሶን መዝሙር ስሰማ የተሰማኝ/የታየኝ/የታወቀኝ:-


በሰማየ ሰማያት ውስጥ የሚኖር አንድ ሰው አለ።ይህ ሰው ንጉስ ነው፣ጌታ ነው፣አምላክ ነው፣አባት ነው፣ፍቅር ነው፣መልካም ነው፣እውነት ነው፣ሕይወት ነው፣ብርቱ ነው፣ኃያል ነው፣ ኃይለኛ ነው፣ መሀሪ ነው፣ ርህሩህ ነው።አሜን።

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።