»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Tuesday 4 November 2014

የእስር ቤት መዝሙር

Amateur Real Matter Company Present 

የእስር ቤት መዝሙር

In Association with the Mercy of The Lord  

1 comment :

  1. ( ከእስር በመፈታት ጊዜ) ውድ ሰሚ (ኣድማጭ ሆይ) ሰላም ነዎት ወይ? እንዲህ ያለውን መዝሙር አማተር ሪል ማተር መዝሙር በስቱዲዮ በቪዲዮ በክሊፕ ወዘተርፈ ሳይደምቅ እንደወረደ ኢንተርኔት ላይ የሰቀልኩልዎ በአንድ ፊቱ ለእርስዎ መጽናናት ይሆናል ብዬ ነው:: በሌላ ፊቱ ለአስፈቺው ክብር ይሁን ብዬ ነው።ከእስር ከወህኒ ካለም በቃኝ የተፈታ ሰው ከሚያድርበት አንዳች ኃያል ደስታ የተነሳ በስካር መንፈስ ላይ ስለሚሆን የሚያደርገውን በከፊል ላያውቀው ይችላልና እባክዎ ይታገሱ። ይልቁንም ለምን እርስዎ እራስዎ አይሰክሩም። እንዴት ያለስካር ይኖራሉ።ምነው። ለወደፊቱ ጌታ ቢፈቅድ በሕይወትም ብንኖር በሙዚቃ በስቱዲዮ ወዘተ ሸላይ አድርጌ አቀርብልዎ ይሆናል።ማን ያውቃል።ያውቃል ጌታ።

    ReplyDelete

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።