»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Wednesday, 2 February 2011

ጭኮ በወይንጠጅ ብርሌ

አቤ  ታየ። ከተኩል ዘመን በኋላ በኒውዮርክ ከተማ ወደ ሻሸመኔ በለንደን የእረኞች ቁጥቋጦ ጎዳና አቋርጦ ባዲሳባ በኩል ወደአዋሳ ባህር ዳር በናዝሬት ከተማ በጋሪ ሲጓዝ ሳለ - ወሬ ወዳጅ የጥንት የጠዋት የበሶዓለም ወዳጆቹ  ካርቱም ላይ አግኝተውት - አቤ በሶ በቃኝ ብለህ ወደቤተክርስቶስ ያለም የሰማይ ንጉስ ግቢ ራስህን ወርውረህ አልነበር እንዴ ...እንዴት እንዲ ጸዳልህ ሁሉ የሚያበራዉ ምን ሆነህ ተገኘህ ሲሉ ጠይቀውት  - ተሸወድን ወዳጆቼ ራሳችንን ሸወድን -በበሶ ተሸውደን ኖረናልና በበሶ እድሜያችን-  ባልታወቀው በር መላእክት ቤተክርስቶስ ውስጥ በስውር ጭኮ በወይን ጠጅ ብርሌ ያቀርቡልኝ ነበርና።

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።