»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Thursday, 24 February 2011

ሕዝብ እና አይን

ሕዝቡ  የሚታየውን ብቻ በማየት- በሚታየው ብቻ ለመታየት እና የሚታየውንም ብቻ ለማሳየት ቁልቁል ከእንጦጦ ወደ ፒያሳ በአራት ኪሎ በኩል  በኢተርኔት ጎዳና በፍጥነት ሲያዘግም - አንዳንድ ልጆች እና ህጻናቶች ብቻ ተራራው ላይ ብንጫወት ይሽለናል ደሞ ዙሪያገባው ሁሉ ይታየናል ብለው  ዳገቱን ሲድሁ ታይተዋል።



No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።