»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Sunday, 10 July 2011

የምኞት ዓይነት

“እግዚአብሔር ቢወድ ጌታም ቢፈቅድ ፤የክብሩን ምስጋና -የፍቅሩንም ምህረት -የማዳኑንም ጸጋ -የክንዱንም ጉልበት- ባደባባዮቹ እዘምር ዘንድ እወዳለሁ” -ሲል ተመኘ።

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።