»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Monday 24 October 2011

የስምኦን ጴጥሮስ ወደምትሆን ታንኳ


የስምኦን ጴጥሮስ ወደምትሆን ታንኳ
መጥቶ መረቤን ሲያንኳኳ
ምንም እኔ ርካሽ ብሆን እንኳ
ኢየሱስ መረቤን ግን እንካ።

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።