»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Friday, 7 December 2012

ፍስሃ


ምንም በሌለበት በረሃ
ልቤን ሞላኸው በፍስሃ
ለነፍሴም ሆንክላት
ጣፋጭ እህል ውሃ
ምንም በሌለበት
በደማቅ  በረሃ ::
____
2012. የሔዋኔ ወንድም ከሆነው ከብላቴናው ግጥሞች